የአማራ ክልል መንግሥት የክልሉን ችግር መቅረፍ ያልቻለ የሌሎችን ችግር አጉልቶ በመጮህ የራሱን ገበና ለመሸፈን ይጥራል - Temesgen Gemechu
" #አማራ_ክልል
የአማራ ክልል መንግሥት በክልሉ ውስጥ ከሚገድሉ ከመፈናቀሉ ዜጎች ይልቅ በትግራይ ኦሮሚያ ቤንሻንጉል ደቡብ ስለመኖሩ ስጮህ ሲፎክር ሲዝት ትሰማለህ ታያለህ መቼም ከመጀመሪያው የክልሉ አስተዳደር ችግራቸውን መፍታት ቢቻል ኑሮ ማንም ከትውልድ መንደሩ ወደየትም ሄዶ መከራን መጋፈጥ ባልፈለገ ነበር ፣ የክልሉን ችግር መቅረፍ ያልቻለ የሌሎችን ችግር አጉልቶ በመጮህ የራሱን ገበና ለመሸፈን ይጥራል ያው (ባዶ በርሜል እንደሚባለው )።
እነዚህ በምስሉ የምናያቸው የክልሉ ነዋሪ የሆኑ የባቲ ወረዳ ነዋሪዎች ናቸው ቤቶች ተቃጥለዋል ሰዎች ተፈናቅለዋል ሕይወት ጠፍቷል ።
ይህ ድርጊት የምፈፅመው በታጣቂ ሃይሎች ነው ፣ የክልሉ መንግሥት ቀርቶ የክልሉ አክቲቪስት እንኳን አልተነፈሱም ።
መሬት ከሰው በላይ ስትወድ ስለመሬት እንጂ ስለ ሰው ሕይወት አያሳስብህም ፣ በርስቴ ፍቅር አብደህ ትቀራለህ እንጂ ከሰው በላይ የወደደከውን መሬት አታገኝምና እርምህን አውጣ !!!
የፌዴራል መንግሥት በተደጋጋሚ የሚፈጸመው የንፁሃን ሞት እንዲያስቆም ሁሉም በቻለ አቅም ግፊት ያደርግ
የመርጦ ማልቀስ ፖለቲካ ከኔ አልቃሹ ገደል ይግባ !!።"
@Temesgen Gemechu
Comments
Post a Comment