''ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላሟ የተረጋገጠ፣ ሁሉም የክልሉ ነዋሪዎች የህግ የበላይነትን አክብረዉ በአንድነትና በመከባበር የሚኖሩባት የጋራ ቤታችን መሆናን እናረጋግጣለን'' ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን
አሸድሊ አልተቻለም!!!
❝ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላሟ የተረጋገጠ፣ ሁሉም የክልሉ ነዋሪዎች የህግ የበላይነትን አክብረዉ በአንድነትና በመከባበር የሚኖሩባት የጋራ ቤታችን መሆናን እናረጋግጣለን።❞ ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን
የመተከል ዞን የኮማንድፖስት ሰብሳቢዉ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዝዳንት የተከበሩ አቶ አሸድሊ ሀሰን በዛሬዉ እለት በሰጡት አቅጣጫ መሰረት ብሄርን ከብሄር የማጋጨት ተልዕኮ ወስደዉና በቂ ስልጠና ወስደዉ በዞኑ የተሰማሩ ሀይሎች ታድነዉ እንዲያዙ ለክልሉ ልዩ ሀይልና በአከባቢዉ ለተሰማራ የፌዴራል መንግስት ፀጥታ ሀይሎች ትዕዛዝ አስተላለፉ።
Comments
Post a Comment