ብሔራዊ ጀግና አክቲቪስት መምህር የማነ ንጉሰ ጀግናው በከሃዲዎች ተቀጠፈ – የትግራይ PP የፈንቅል ሊቀመንበር የነበረው የማነ ንጉሴ በጁንታው ርዝራዥ ታጣቂዎች ተገደለ። መምህር የማነ እና ሁለት አብረውት የነበሩ የመከላከያ አባላትም ተገድለዋል። የማነ እና አብረውት የነበሩት የመከላከያ አባላት ዛሬ ከስአት ከመቐለ በቅርብ ርቀት የምትገኘው በሒዋነ ከተማ በጁንታው ርዝራዥ ታጣቂዎች ተገደለ። መምህር የማነ ህወሓትን በመታገል ትልቅ አስተዋፅኦ የነበረው …
ብሔራዊ ጀግና አክቲቪስት መምህር የማነ ንጉሰ ጀግናው በከሃዲዎች ተቀጠፈ – የትግራይ PP Read More »
The post ብሔራዊ ጀግና አክቲቪስት መምህር የማነ ንጉሰ ጀግናው በከሃዲዎች ተቀጠፈ – የትግራይ PP appeared first on ETHIOPIANS TODAY.
http://dlvr.it/Rt8Zxd
http://dlvr.it/Rt8Zxd
Comments
Post a Comment